FDRE TVTI
FDRE TVTI
CAPTURE • CREATE • SHARE • INSPIRE
Join FDRE TVTI Image Building Team
Fill in the form below to submit your application
FDRE TVTI
ለምን ይቀላቀሉ?

💎 እንደ አባል የሚገኙ 11 ዋና ጥቅሞች

1️⃣
በተግባር የመስራት ልምድ
በImage Building Team የሚከናወኑ የቪዲዮ፣ ፎቶግራፍ፣ ዲዛይን እና ዲጂታል ሚዲያ ስራዎች ላይ በመሳተፍ ከንድፈ ሀሳብ ባሻገር ተጨባጭ የስራ ልምድ ያገኛሉ።
2️⃣
Professional Portfolio ይገነባሉ
ቪዲዮዎች፣ ፎቶዎች፣ ግራፊክ ዲዛይኖች እና ይዘቶችን በማሰባሰብ ለወደፊት ሙያዎ የሚሆን Professional Portfolio ይገነባሉ።
3️⃣
ከተማሪነት ወደ ሙያዊ ዓለም ይዘጋጃሉ
ስራን በጊዜ ማጠናቀቅ፣ ኃላፊነትን መወጣት፣ ከቡድን ጋር መስራት እና የስራ ጥራትን መጠበቅ በተግባር ይማራሉ።
4️⃣
Digital Media ክህሎታቸውን ያሳድጋሉ
Video Editing፣ Videography፣ Photography፣ Graphic Design፣ Content Creation፣ Social Media Management እና Digital Marketing ይማራሉ።
5️⃣
ችሎታቸውን ለማሳየት መድረክ ያገኛሉ
ስራዎቻቸው በተቋሙ ዲጂታል ሚዲያ መድረኮች ላይ ስለሚቀርቡ ፈጠራቸውን ለሰፊ ተመልካች ማሳየት ይችላሉ።
6️⃣
Communication & Presentation ያዳብራሉ
በቪዲዮ ላይ መናገር፣ ሀሳብን በግልጽ ማቅረብ፣ ከሰዎች ጋር መግባባት እና በራስ መተማመን ይማራሉ።
7️⃣
Teamwork & Leadership ያዳብራሉ
ከተለያዩ ሰዎች ጋር በመስራት የቡድን ስራ፣ ኃላፊነት፣ የችግር መፍትሄ እና Leadership ችሎታቸውን ያዳብራሉ።
8️⃣
Creativity ና ሀሳብ ማመንጨት
"ምን እንስራ?" ከሚለው ጀምሮ "እንዴት በተለየ መንገድ?" ድረስ በማሰብ Creative Thinking ያዳብራሉ።
9️⃣
Networking ና የሙያ ግንኙነት
ከሌሎች ተማሪዎች፣ አስተማሪዎች እና ባለሙያዎች ጋር የሙያ አውታረ ግንኙነታቸውን ያሰፋሉ።
🔟
ለወደፊት የስራ ዓለም ይዘጋጃሉ
ተግባራዊ ልምድ፣ ክህሎት፣ Portfolio እና Teamwork በማጣመር ለወደፊት የስራ ዓለም ጥሩ ዝግጅት ያደርጋሉ።
1️⃣1️⃣
የተቋሙ እውቅና እና ሰርተፊኬት
በቡድኑ በኃላፊነት የሚሳተፉ አባላት በተቋሙ እውቅና የሚሰጥ የተሳትፎ ሰርተፊኬት ሊያገኙ ይችላሉ።
@

Select all that apply. You must choose at least one.